ፖርቹጋላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ክስርስቲያኖ ሮናልዶ “እድሜህ ከ35 ዓመት ካለፈ በኋላ እግር ኳስን መጫወት ስጦታ ነው” ነው ብሏል። ክስርስቲያኖ ሮናልዶ በትናንትናው እለት 40ኛ ዓመት የልደት ...
ከጋዛ ህዝብ ከሁለት ሶስተኛ በላዩ የምግብ እርዳታ ጠባቂ ነው፤ የቅርብ ጊዜው ጦርነት አብዛኞቹን ለረሃብ አጋልጧል። የጋዛ ሰርጥ በአንድ ወቅት "የፍልስጤም የምግብ ቅርጫት" ተብላ ትጠራ ነበር። የጋዛ ...
ትራምፕ ጦርነቱ (የእስራኤልና ሃማስ) እንደተጠናቀቀ እስራኤል ጋዛን ለአሜሪካ አሳልፋ ትሰጣለች፤ ፍልስጤማውያን ከጋዛ እንዲወጡ አሜሪካ ወታደሮቿን ማሰማራት አያስፈልጋትም ብለዋል። "ፍልስጤማውያን ...
"በአሜሪካ የተሰራችው እስራኤል በጋዛ የሚገኘውን ቤቶቻችንን ካፈረሰች በኋላ ከፍርስራሽ መውጣት እንዳለብን እየተነገረን ነው፤ በልጆቻችን ውስጥ አንድ የደም ጠብታ እንኳ ቢቀር ጋዛን አንለቅም፣ ተስፋም ...
ቃልአቀባያቸው ማኑኤል አዶርኒ በመግለጫቸው የአለም ጤና ድርጅት ስማቸውን ባልጠቀሷቸው ሀገራት ተጽዕኖ ስር በመውደቁ ገለልተኛ መሆን እንዳልቻለ አንስተዋል። አሜሪካ ከድርጅቱ አባልነት ለመልቀቅ ...
በፈረንጆቹ 1986 18 ሜትር የሚረዝመው መኪና ላለፉት 40 ዓመታት የዓለማችን ረጅሙ መኪና ተብሎ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሮ ቆይቷል፡፡ አሁን ደግሞ የአሜሪካ ህልም ስያሜ የተሰጠው እና ...
ግሎባል ፋየርፓወር ባወጣው መረጃ መሰረት በአህጉሪቱ ግብጽ ከፍተኛው መጠን ያለውን ነዳጅ በመጠቀም ቀዳሚዋ ናት፤ ካይሮ በየእለቱ 850 ሺህ በርሚል ነዳጅ በመጠቀም በነዳጅ ፍጆታዋ ከአለም 26ኛ ደረጃ ...
ሲኤኤ ኩባንያ በበኩሉ የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ደንበኛው እንደሆኑ ገልጾ በአሜሪካ እና በመላው ዓለም ተጽዕኖ ፈጣሪ በመሆናቸው የተሸለ ዓለም ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ይደግፋሉ ብሏል ...
"ከጋዛ መውጣት የሚፈልጉት ወጥተው ጋዛ ዳግም ተገንብታ ቢመለሱ ምን ችግር አለው?" ያሉት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ፥ ትራምፕ የአሜሪካ ወታደሮችን ወደ ጋዛ በመላክ ከሃማስ ጋር ጦርነት ለመክፈት ...
ፈጠራው የተሞከረው ልጅ በተፈጥሮ መንገድ መውለድ ላልቻሉ ሰዎች በቤተ ሙከራ አማካኝነት ልጅ እንዲወልዱ ይደረግበት የነበረውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ነው፡፡ እንደ ቢቢሲ ዘገባ ይህ ፈጠራ በካንጋሮ ላይ ተሞክሮ ውጤታማ ሆኗል የተባለ ሲሆን የመጀመሪያው የካንጋሮ ጽንስ በቤተ ሙከራ አማካኝነት መፍጠር ተችሏል፡፡ ...
በብዙዎቻችን ስልክ ላይ ያሉት ሁሉም መተግበሪያዎች ቢችሉ አድራሻችንን መውሰድ ይፈልጋሉ የሚሉት ባለሙያው ነገር ግን ሰዎች በየጊዜው ስልካቸውን ቶሎ ቶሎ መፈተሸ፣ የማያውቋቸውን እና የማይጠቀሟቸውን መተግበሪያዎች ማጥፋት፣ ያለፈቃዳቸው አድራሻቸውን እየወሰዱ ያሉ መተግበሪያዎችን ፈቃድ መከልከል ይጠበቅባቸዋልም ተብሏል፡፡ ...
ፕሬዝዳንቱ ከፒርስ ሞርጋን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ፑቲንን እንደ “ጠላት” እንደሚመለከቷቸው ገልጸው ነገር ግን “ለዩክሬን ህዝብ ሰላም የሚያመጣ ከሆነ ቀጥተኛ ድርድር ለማድረግ ዝግጁ ነኝ” ብለዋል ...