የጆ ባይደን አስተዳደር የአሜሪካ የጦር መሳሪያ አምራች ኩባንያዎች በዩክሬን ለጦር መሳርያ ጥገና እንዲሰማሩ ፈቅዷል፡፡ የአሜሪካ መከላከያ ተቋራጮች ወደ ዩክሬን መሰማራት ላይ የነበረው እገዳ መነሳቱን ...
ኳታር በሀገሪቱ የሚኖሩ ከፍተኛ የሀማስ አመራሮችን ለማስወጣት ከአሜሪካ የቀረበላትን ጥያቄ መቀበሏ ተሰማ፡፡ ሀማስ በ2012 በሶርያ የእርስ በእርስ ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ ዋና ቢሮውን ከደማስቆ ወደ ...
ከሁለት ነጭ ባልና ሚስቶች እንዴት ጥቁር ልጅ ይወለዳል ያለው አባት በርግጥም አባቱ እርሱ እንደሆነ ለማረጋገጥ ምርመራ ማድረግ አለብን ብሏል። በቀዶ ጥገና የወለደችው እናት ባለቤቷ እንደርሷ ሁሉ ...
በኪዮቶ ዩኒቨርስቲ እና በሱሚቶሞ ፎረስትሪ በጋራ የተሰራችው ሊግኖሳት በስፔስ ኤክስ ሚሽን ወደ አለምአቀፍ ስፔስ ስቴሽን እንደምትጓዝ እና ቆይታም ከመሬት ...
የሩሲያ አለምአቀፍ የወርቅ ክምችት ጭማሪ 34 በመቶ ከተመዘገበበት ከህዳር 1999 ወዲህ ባለፈው ወር ነው ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበው። በአጠቃላይ በሀገሪቱ ዘመናዊ ታሪክ ከፍተኛ ሆኖ ተመዘገበው 59.9 ...
የቡድኑ ታጣቂዎች በነሃሴ ወር 2024 በባሎቺስታን ግዛት በሚገኙ ፖሊስ ጣቢያዎችና የባቡር ጣቢያዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት በጥቂቱ የ73 ሰዎች ህይወት ማለፉ ይታወሳል። አስገንጣይ ቡድኑ ቻይና ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ጥቅምት 30 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119.2044 ብር ...
በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በተከበበችው የሱዳኗ አል-ሂላሊያ ከተማ መነሻው ሚስጥራዊ በሆነ ህመም በሽታ 73 ሰዎች መሞታቸውን የሱዳን የዶክሮች ህብረት ባለፈው ...
በአመት ከ56 ሚሊየን በላይ ሰዎች የሚያጓጉዘው የደቡብ ኮሪያ ዋነኛው አውሮፕላን ማረፊያ ከሰሜን ኮሪያ ከ100 ኪሎሜትር ባነሰ ርቀት ላይ ይገኛል ሰሜን ኮሪያ ከሳተላይቶች መረጃ በመሰብሰብ አቅጣጫ ...
አሜሪካ የኢራን አብዮታዊ ዘብ ተመራጩን የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕን ለመግደል አቀናብሮታል ከተባለው ሴራ ጋር በተያያዘ አንድ ኢራናዊ በትናንትናው እለት መክሰሷን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል ...
አየርመንገዱ ኢንጂነሮቹ የመጀመሪያ ምርመራ ማካሄዳቸውን እና የሞተር ብልሽት መኖሩን ማረጋገጣቸውን ገልጿል። የፈነዳው ሞተር ሞተሩን ለመከላከያ ከተሰራው የውጨኛው መሸፈኛ አለመውጣቱንም ኢንጂነሮቹ ...
የቱርኩ ፕሬዝደንት ታይፕ ኢርዶጋን በድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ጦርነት እንድታቆም ይነግሯታል የሚል ተስፋ እንዳላቸው በዛሬው እለት ተናግረዋል። ፕሬዝደንቱ ...